NOViQ
Back to Discover
አጭር ሰርቬይ ይሙሉ እና የኖቪክ ፕሮ (NOViQ Pro) ነፃ ዕድል ያግኙ!
🌟OpportunityFeatured

አጭር ሰርቬይ ይሙሉ እና የኖቪክ ፕሮ (NOViQ Pro) ነፃ ዕድል ያግኙ!

October 27, 2026
•
1 min read
•
19 views
ሰላም የኖቪክ ተማሪዎች!
በኖቪክ መተግበሪያ ላይ ያላችሁን የትምህርት ልምድ፣ የትኞቹ ባህሪያት ጠቃሚ እንደሆኑልዎ፣ ያጋጠሟችሁን ተግዳሮቶች እና በቀጣይ እንድንጨምርላቸው የምትፈልጓቸውን ነገሮች በቀጥታ ከእናንተ መስማት እንፈልጋለን። እናንተ የምትሰጡን ሐሳብ እና ግብረ-መልስ (Feedback) የተሻለ የትምህርት ልምድ እንድንገነባ ይረዳናል። ጥናቱ ከ 2 እስከ 3 ደቂቃ ብቻ ነው የሚፈጀው።
ምስጋናችን: ሰርቬዩን አጠናቀው ላጠናቀቁ ተማሪዎች ሁሉ ነፃ የኖቪቅ ፕሮ (NOViQ Pro) መዳረሻ እንሸልማለን!እባክዎ ስለ ችግሮችዎ፣ ያላወዷቸው ነገሮች እና እውነቱን ያካተተ ሐሳብዎን በግልጽ ያጋሩን።
የእርስዎ እውነተኛ ተሞክሮ መድረካችንን እንድናሻሻል ይረዳናል።ሰርቬዩን ለመጀመር ከታች ያለውን ሊክ ይጫኑ፡
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSduNFBzXqKHE8W_8v4v2csLhFyf7HV3jUt1ltewrS5Bl44D-w/viewform?usp=publish-editor

Share this article

Related Posts & Opportunities